News

82ኛው የድል በዓል። ሚያዝያ 27 ቀን 1933 የጣሊያን ባንዲራ ወርዶ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ከፍ ያለበት ዕለተ ነጻነት።

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የጀግንነትን ነገር እናንሳ ከተባለ እያንዳንዷ ዕለት ጀብዱ የተፈጸመባት ትሆናለች። ዳሩ ግን ሦስት ቀኖች ደግሞ በተለየ መልኩ ዓለም...