News

የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ሠራተኞቹ ከቢሮ ሳይወጡ ከ2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ አላግባብ አበል መክፈሉ ተገለጸ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስደዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ ታሕሳስ 19/2015 የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብዓቶች...

የፌዴራል ፖሊስ መቐለ ከተማ ገብቶ ኃላፊነቱን መወጣት ጀምሯል።

የሰላም የስምምነቱን አፈፃፀም የሚከታተለዉ የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና ማስከበር (monitoring, verification and compliance) ቡድን በይፋ ተቋቁሟል። • የተልዕኮ ቡድኑ...

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምዖን ከእስር ተፈቱ?

የአቶ በረከት ስምዖን ከእስር የመፈታቱ አስደንጋጩ ሚስጥር! አቶ በረከት ሰምዖን በሕወሓት ጠያቂነትና ሕወሓትን ለማስደሰት ሲባል በአብይ አሕመድ ቀጭን ትዕዛዝ በብአዴን...

የኳሱ ንጉስ ፔሌ በሞት ሊሸነፍ ነው። Pele’s daughter gives heartbreaking update on Brazil World Cup legend

ፔሌ የደረሰበት የካንሰር ህመም የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሶ እልፈተ ህይወቱን እንደሚጠባበቁ ቤተ ዘመዶቹ የሚለቁኣቸው መረጃዎች እንደሚከተሉት እየተዘገቡ ነው። Pele’s daughter...

የጥመቀትን በዐል አከባበር የኦሮሞ ባለስልጣናት ሲከለከሉ ያማራ ክልል በወረሃ ታሕሳስ በሚከበሩት በዐላት ዙሪያ እየሸቀለ ነው።

ጥርን በአማራ ክልል።❶ ታህሳስ 26-30 የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከአስዳማሚው የቤዛ ኩሉ ሥነ-ሥርዓት ጋር - በላሊበላ፣ ❷ ጥር 6 የዳግማዊ...

በፓርላማው መደመጥ እንጅ ፓርላማውን የማያዳምጥ መንግሥት

በፓርላማው መደመጥ እንጅ ፓርላማውን የማያዳምጥ መንግሥት፤ ፓርላማ ማለት በሕዝብ የተወከሉ ወይም የተመረጡ ሰዎች ስለ ሕዝብ እና ሀገር ጉዳይ የሚወያዩበት የመንግሥት...