News

አቶ በቀለ ገርባ የባንክ ሂሳባቸው መታገዱን እና የግል ተሽከርካሪያቸው እንዳልተመለሰላቸው አቤቱታ አቀረቡ::

ዐቃቤ ህግ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰምቷል። ዐቃቤ ህግ 15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች...

ለኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ ገሚሱን የምትሰጠውን የገንዘብ እርዳታ እንደምታቋርጥ አስታወቀች።

አንዳንድ የአሜሪካ ባለስልጣናት እርምጃው ዋሽንግተን ከአዲስ አበባ ጋር ያለውን ግንኙነት ይጎዳል ብለው አሳስበዋል።ከአሜሪካ የሚገኘው የውጭ ዕርዳታ በ$130 ሚሊዮን እንደሚቀንስ የአሜሪካ...

በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ በጉርባ እና ጣና ቀበሌ የንጹህ ውሃ አቅርቦት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል

ማርሲል ንፁህ ውሃ ምረቃ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ በጉርባ እና ጣና ቀበሌ የንጹህ ውሃ...

የአሜሪካ ሴኔቶች እነጃዋር እና ከርሱ ጋር የታስሩት እስረኞች እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ

ሁለት የከፍተኛ የአሜሪካ ምክርቤት አባላት የኢትዮጵያን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ጃዋር መሀመድን በቁጥጥር ስር ለማዋሉ እርዳታ እንዲያግኝ ለአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ የባልስልጣን...