News

የፃድቃን ንግግር ትርጉም ቃል በቃል ይሄ ነው ።

በብርሃኑ ጁላ፣በእኔና ታደሰ ወረደ መካከል በየቀኑና በየጊዜው የሚደረግ ግንኙነት ነበር። ስለዚህ ይህን እናድርግ ብለን ነው የተስማማነው። አሜሪካውያኖች ናቸው ያመቻቹትና ያገናኙን።...

የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ግርማ ዋቄ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው በቅርቡ መሾማቸውን አየር መንገዱ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም ከጤናቸው ጋር በተያያዘ በገዛ ፍቃዳቸው ከኃላፊነት መልቀቃቸውን አረጋግጧል። በሌላ በኩል ፤ የቀድሞ የኢትዮጵያ...

የምግብ ዋጋ ጣራ እየነካ ነው “

የምግብ ዋጋ ጣራ እየነካ ነው "የዓለም አቀፉ ምግብ ፕሮግራም ኃላፊ ዴቪድ ባስሌይ የዩክሬን ጦርነት የምግብ ዋጋን እንደሚያንረውና ያላደጉ አገራትን ምጣኔ...

ብአዴን ቅርጫፍ ነው መገንደስ ግንዱን ከስሩ ነው

የአማራ ትግል ለድል እንዲበቃ ታጋዩ አና አታጋዩ ከንኡስ ከበርቴው አዙሪት መላቀቅ አለበትከኢያሲ ኤፍሬም ፡ የካቲት 28 2014 ፡ ለንደን 2022...