• የአፍሪካ ኅብረት “ ድርድሩ በይፋ ሊጀመር ነው።”
  የአፍሪካ ኅብረት የሰላም_ንግግሩን የሚመሩ አካላትን፤ ቀንና ስፍራን አሳውቆ የሰላም ውይይቱ እንዲጀመር ኦፊሴላዊ ጥሪ ማቅረቡ ተሰምቷል። ይኸው በአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ የቀረበው ጥሪ እንደሚያሳየው፦ – የውይይት ቦታ 👉 ደቡብ አፍሪካ – የውይይቱ ቀን 👉 ከፊታችን ጥቅምት 8/2022 ጀምሮ – የሰላም ውይይቱ የሚመራው 👉 በቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዜዳንትና በአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ – […]
 • The invasion of Ethiopia
  The Ethiopian Genocide and the Rise of Abune Petros Today marks the 77th infamous anniversary of the invasion of Ethiopia—also called Abyssinia—by Benito Mussolini’s Italy. The Italian Fascists killed, even with gas, about a million Orthodox Christians in total, including women and children, and destroyed thousands of churches and over one and a half million […]
 • Is there a path to peace in the Tigray conflict?
  ‘There’s no confidence on either side that the other can be trusted.’ Militiamen head to the front line in Sanja, Amhara region, near the border with Tigray, in 2020. (Tiksa Negeri/REUTERS) NAIROBI A month ago, there was hope for a peaceful resolution to Ethiopia’s Tigray conflict. A truce in place since March had allowed sorely […]
 • ኢሰመኮ በአካባቢው ሲቪል ሰዎችን ኢላማ ያደረጉ ጥቃቶች አሁንም ተሰፋፍተው መቀጠላቸው ገለፀ።
  የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጳጉሜ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል፣ ሆሮጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በሲቪል ሰዎች ላይ የደረሰን ግድያ አስመልከቶ ባወጣው መግለጫ በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ተጨማሪ የጸጥታ ሥጋቶች በመኖራቸው በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ብሔርን መሰረት ያደረጉ ተጨማሪ ጥቃቶች እንዳይፈጸሙ ለመከላከል በትኩረት እንዲሠራ ማሳሰቡን ይታወሳል። ኢሰመኮ በአካባቢው ሲቪል ሰዎችን ኢላማ ያደረጉ ጥቃቶች […]
 • Did a Nobel Peace Laureate Stoke a Civil War?
  After Ethiopia’s Prime Minister, Abiy Ahmed, ended a decades-long border conflict, he was heralded as a unifier. Now critics accuse him of tearing the country apart. By Jon Lee AndersonSeptember 26, 2022 At the wheel of an armored Toyota Land Cruiser, trailed by a car full of bodyguards, Prime Minister Abiy Ahmed drove me around Addis Ababa, […]

Leave a Reply

Your email address will not be published.