Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

#ETHIOPIA

” የወይብላ ቅድስት ማርያምና ቅዱስ ሚካኤል የጥምቀት በዓል በተለመደው ቦታ ይከበራል ” – ብፁዕ አቡነ ሄኖክ

የወይብላ ቅድስት ማርያምና ቅዱስ ሚካኤል የጥምቀት በዓል በተለመደው ቦታ ይከበራል ” – ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስና የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የበላይ ጠባቂ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው የ “እንኳን አደረሳችሁ” መልእክት…

War in Tigray may have killed 600,000 people, peace mediator says

by: David Pilling, Andres Schipani The brutal civil war in northern Ethiopia may have killed as many as 600,000 people, making it one of the world’s deadliest conflicts of recent times, according to the African Union’s lead mediator in the peace…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስታወሻ። ስለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት ግድያ ያልተነገሩ እውነታዎች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጸሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ በግፍ ከተገደሉ 50 ዓመታት በኋላ የትነገሩ የአዲስ አበባ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን ደብር አለቃ (ቄስ) ልጅ ናቸው። የተወለዱት የዛሬ 110 ዓመት በ1904 ዓ.ም. ነበር። የቄስ ትምህርታቸውን በራጉኤል ቤተ ክርስቲያን፣ ከዚያ ደግሞ አፄ ምኒልክ ትምህርት…

On the evening of November 23 1974, 60 senior officials were summarily executed.

It was on November 23, 1974 that the military junta “The Derg” massacred 60 imprisoned Ethiopian government officials at Kerchele Prison. The Derg seemed to get the support of the public initially with its peaceful slogan “Ethiopia Tikdem Yale Minim Dem”…

ህዳር 14 ቀን በጥይት ተደብድበው በግፍ የተገድሉት 60 ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎች

ሰለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎችሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት……ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ እየተናጠች ነው፡፡ ለዘመናት ስትተዳደርበት የቆየችውን ንጉሳዊ አስተዳደደር ፈንግሎ በሀገሪቱ ላይ ራሱን መንግስት ያደረገው የወታደራዊ ቡድን ስልጣኑን በህዝብ ለሚመረጠው አካል አስረክቦ ወደ…

ኢሰመኮ ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ደረሰ የተባለውን በደል እያጣራሁ ነው አለ::

በየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ ከአማራ ክልል በደብረ ብርሃን በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በመታወቂያ ተለይተው እንደተከለከሉና እንግልት እንደተፈጸመባቸው የተገለጸውን የመብት ጥሰት እያጣራሁ ነው አለ፡፡ የኮሚሽኑ የሲቪልና ፖለቲካ መብቶች ኮሚሽነር አብዲ ጂብሪል (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣…

ከምስራቃዊ የአማራ ክልል የተነሱ ተሳፋሪዎች አዲስ አበባ ለመግባት እንደሚንገላቱ ገለፁ

መንግሥት በፀጥታ ሥጋት ምክኒያት የሚደረግ ፍተሻ ነው ብሏል ከሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም ከዋግ ኽምራ ዞኖች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ኦሮምያ ክልል ከተሞች ሲደርሱ “የአዲስ አበባ መታወቂያ አልያዛችሁም” በሚል ምክንያት ወደ መጡበት እንዲመለሱ መደረጋቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ፡፡ ተሳፋሪዎቹ “የምንኖርበት እየታወቀ…

ከ6 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች በኢትዮጵያ ላይ ተቃጥተዋል – ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ

በ2014 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች በኢትዮጵያ ላይ ተቃጥተዋል – ኢመደአ አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 23/2014 ዓ/ም፡ ባሳለፍነው 2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ላይ ከ6 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች መሞከራቸውንና ከ97 በመቶ በላይ የሚሆኑትን መመከትና ማክሸፍ መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።

በዛሬው እለት የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ባህረ ጥምቀት ቦታዎች በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ የጋራ ውይይት ማድረጋቸውን ገልፀዋል። ውይይቱ በፍጹም ቅን ልቡና፣ መደማመጥና መግባባት…

ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ አዲስ አበባ ይግኛሉ።

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ በኢትዮጵየ፣ አዲስ አበባ ቆይታ እንደሚኖራቸው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት መረጃ ያሳያል። ልዩ መልዕክተኛ ሳተርፊልድ ከኢትዮጵያ መንግስት፣ ከአፍሪካ ህብረት እና ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት እንዲሁም ከሰብአዊ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር ተገናኝተው…