መስከረም አበራ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር የመብት ጥያቄዎችን በሚያቀርቡና የመንግስትን አሰራር በሚተቹ የነቁ አማሮች ላይ በቀጣይ መንግስታቸው...

መስከረም አበራ ዛሬ ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በሜክሲኮ የፌደራል ወንጀል ምርመራ መታሰሯን ተገለጠ።

ከዚህ ቀደም ታስራ ከእስር የተፈታችው መስከረም አበራ ዛሬ ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋሏን ባለቤቷ መናገሩን...