ኢትዮጵያን ትሪቢውን

“በሰው ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆነወትን ተረድቻለሁ!!” የቱለማው ጀግና ታዬ ደንዳ።

ከ አለባቸው ደሰአለኝ ሰላም ሚኒስትሩ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ትእዛዝ ከስልጣናቸው ተባረሩ: የሰሜን ሸዋ የኩዩ ወረዳ እና አካባቢ ሕዝብን በመወከል የኦሮሚያ...

18ኛው የብሄር ብሄርሰቦች ቀን በዓል ላይ የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስላቅ ንግርር ሲፈተሽ‼️

በጦርነት ላይ ያለውን የአማራን ህዝብ አሁናዊ ሁኔታን ቅንጣት ባልጠቀሰበት ደረጃ ተከበረ በተባለው 18ኛው የብሄር ብሄርሰቦች ቀን በዓል ላይ የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ...

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ የተሰረቁ የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ተመለሰ።

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ ተወስዶ የነበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ለኢትዮጵያ ተመለሰ። በ1860 ዓ.ም በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ...