ኢትዮጵያን ትሪቢውን

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የኢፌዲኤሪ ፕሬዝዳንት በመሆን ሳህለወርቅ ዘውዴን ተክተው ተሾሙ።

ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም. በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ መርሐ ግብር...

የትግሉ መዳኛም መሞቻም ይሆናል! በአስቸኳይ መፍትሔ ይሻል!

በጌታቸው ሺፈራው ባለፈው ሳምንት አገዛዙ ፋኖን ከሕዝብ ጋር ለማጋጨት እየሰራ እንደሆነ በዝርዝር ፅፌያለሁ። አንደኛው የእገታ ጉዳይ ነው። በእገታው አገዛዙ ከፍተኛ...

በአዲስ አበባ ከተማ ሥር የሚገኙ ዕድሮች ሕጋዊ ግብር ከፍዮች እንዲሆኑ አስገዳጅ መመሪያ ትግባራዊ ሊሆን ነው።

ዕድሮች ሕጋዊ እንዲሆኑ ምዝገባ ማድረግ የሚያስችል አዋጅ ቢኖርም አስገዳጅ መመርያ ባለመዘጋጀቱ፣ ምዝገባ እንዲያደርጉ የሚያስችል መመርያ ነው ብለዋል፡፡ ‹‹የዕድሮችና የዕድር ምክር...

ጦቢያ ግጥምና በጃዝ ምሽት በለንደን March 23 20124

በኢትዮጵያ ውስጥ ከጊዜ ወደጊዜ እየተወደደ የመጣው እና በብዙ ተመልካቾች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ጦቢያ ግጥምና በጃዝ ምሽት March 23 20124 በለንደን...