Journalists, general, militiamen arrested in Ethiopia’s Amhara
ADDIS ABABA, May 20 (Reuters) – A prominent Ethiopian general critical of Prime Minister Abiy Ahmed’s government appeared in court on Friday after being detained this week, his wife said,…
ኢሰመኮ “የፀጥታ ኃይሎች ተጠርጣሪዎችን ከወንጀል ምርመራ በፊት ከማሰር፣ ጋዜጠኞችን በስራቸው ምክንያት ከማሰር እና ከፍ/ቤት ትዕዛዝ ውጭ ሰዎችን ከማሰር ሊታቀቡ ይገባል!!”
ኢሰመኮ የፌዴራል መንግሥት እና የክልል የፀጥታ ኃይሎች “በተቀናጀ መንገድ የሕግ በላይነትን ማስከበር” በሚል ባለፉት ጥቂት ቀናት መውሰድ በጀመሩት እርምጃ፣ ጋዜጠኞችና የማኅበረሰብ አንቂዎችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች መታሰራቸውን ገልጿል። ኢሰመኮ ሁኔታዎችን በቅርበት…
አቶ ክርስቲያን ታደለ ፤ የአብን ጉዳይ ያገባናል የሚሉ አመራሮች ፣ አባላት፣ ደጋፊዎች ማዋከብ እና አፈና እየደረሰባቸው መሆኑን ገልጹ።
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሩና የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ ፤ የአብን ጉዳይ ያገባናል የሚሉ አመራሮች ፣ አባላት፣ ደጋፊዎች ማዋከብ እና አፈና እየደረሰባቸው መሆኑን በመግለፅ ይህ ድርጊት በአስቸኳይ…
ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸው ተገለፀ:፡
የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸው ተገለፀ:: የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች በትናንትናው ዕለት መቀሌ መድረሳቸውን አስታውቋል፡፡ ፕሮግራሙ ፤ በትግራይ እና አፋር ክልሎች ለችግር…
Some Ethiopians claim forced recruitment by Tigrayan forces
Some Ethiopians claim forced recruitment by Tigrayan forcesKatharine HoureldMay Ammunition is seen next to a tank destroyed in a fight between the Ethiopian National Defence Force (ENDF) and the Tigray…
የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር መፈፀሙን የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በጦርነት ሳቢያ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር መፈፀሙን የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። በጦርነት ለተጎዱ ክልሎች ማቋቋሚያና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ይውላል የተባለው ይኸው የ300 ሚሊዮን…
How to craft, a credible and inclusive implementation process for the Ethiopian national dialogue.
Mastewal Taddese Terefe is a lawyer and researcher based in New York City. Her wide-ranging research interests include democratization, good governance, and legal reform. From 2018–2019, she served as a legal…
የኢትዮጵያ የሃገራዊ የውይይት መድረክ ግምገማ
መግቢያ ሃገራዊ የውይይት /National Dialogue/ መድረክ በተለያዩሃገራት ተከናውኗል ነገር ግን ውጤታማ የሆነው እፍኝበማይሞሉ አገራት ነው። ለምሳሌ ያህል በሩዋንዳ “በሁቱና ቱትሲ” የዘር ጭፍጨፋ ፣በሳውዝ አፍሪካ” አፓርታይድ አገዛዝንና ኤንሲ/ANC/” ፣ ላይቤሪያ ፣ በኬኒያው የምርጫ ወቅት የተነሳው ግጭትወ.ዘ.ተ. የተከወኑ አገራዊ ምክክሮች /Public Dialogues/በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። ከላይ ከጠቀስኳቸው የምክክር መድረኮች የተዋጣለትና በስኬት የተጠናቀቀው የሩዋንዳው “ቱትሲና ኡቱ” ድርድር ነበር። የተቀሩት ግን የሚጠበቅባቸውን የድርድር ስርአትና አካኤድ ስላልተከተሉ ውጤታማ አልሆኑም። የተፈፀመው…
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
በዛሬው እለት የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ባህረ ጥምቀት ቦታዎች በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ…