”ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል” ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ
“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል እኔ ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ ጨርቆስ በኢሕአዴግ ትግል ከተራ ታጋይነት ጀምሮ እስከ ከፍለ ጦር ድረስ በመምራት ለድል አብቅቻለሁ! በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትም የክ/ጦር አዛዥ ሆኞ በወጊያው…
ምርጫ ቦርድ የህወሓትን “ሕጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ”ጥያቄ ውድቅ አደረገ
ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ህጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሳይቀበለው ቀረ። ህወሓት በምርጫ አዋጁ 1162/2011 አንቀጽ 98/1/ /ረ/ ላይ የተደነገገውን በመተላለፍ ኃይልን መሰረት በአደረገ የአመጻ ተግባር ላይ ተሰማርቷል በሚል በቦርዱ መሰረዙ ይታወሳል። የዚህ ውሳኔ ውጤትንም…
ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች፤ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአፋጣኝ እንዲፈታ ጥሪ አቀረበ
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጄ (CPJ) ጥሪ አቀረበ። መቀመጫውን በአሜሪካ ኒውዮርክ ያደረገው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ትላንት አርብ ባወጣው መግለጫ “በአገር ውስጥና በውጪ ያሉ የፕሬስ አባላትን ማዋከብ እንዲያቆሙ” ለኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጥሪ አስተላልፏል።…
የአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ (ክፍል አንድ)
በጌታሁን ሔራሞ በቅርቡ አቶ ጃዋር መሐመድ ወደ አማርኛው ሲተረጎም ‹‹ያለንበት ሁኔታና ቀጣዩ የትግል ምዕራፍ›› በሚል ርዕስ የተሰናዳ አንድ ረዘም ያለ መጣጥፍ መልቀቁ ይታወሳል፡፡ በእርግጥ ጽሑፉ በኦሮሚኛ ቋንቋ መቅረቡ የመልዕክቱ ታዳሚያንን ለመገመት ፍንጭ ይሰጣል፡፡ ቢሆንም ጸሐፊው ከይዘት አኳያ ከኦሮሚያ ክልል ባለፈ…
የአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ
(ክፍል ሁለት) በጌታሁን ሔራሞ ይህ ጽሑፍ ሚያዝያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. በሪፖርተር ዕትም ላይ በተመሳሳይ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ያካፈልኳችሁ ጽሑፍ ቀጣይ ክፍል ነው፡፡ በክፍል አንድ ጽሑፌ በአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ዙሪያ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ (Theoretical Framing) መከወን መጀመራችን ይታወሳል፡፡ ለማስታወስ…
The Amara People’s Future: Leaving the Ethiopian Federation!!
Gebru Tensay In 1989, the Tigrayan Liberation Front (TPLF) created a party known as the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Party (EPRDF). In 1991, it seized power and imposed ethnic federalism in Ethiopia after defeating a military group known as the…
“በሀገራችን ያለው የሰላም ሁኔታ በአንድ ወገን የተረጋጋ ሲመስል በሌላ በኩል ደግሞ የመንገጫገጭ ሁኔታ እየተከሠተ እንደሆነ እያየን ነው”
“በአንድ ወገን የተረጋጋ ሲመስል በሌላ በኩል ደግሞ የመንገጫገጭ ሁኔታ እየተከሠተ እንደሆነ እያየን ነው ” – ቅዱስ ፓትርያርኩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዛሬ ባሰሙት የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ…
“ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን”
የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት “ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን” ሲል አሳሰበ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከነገ ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄደውን ርክበ ካህናትና የጳጳሳት ሹመት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶሱ…
Increased tension in Ethiopia alerted by Garda!
Ethiopia: Increased tensions likely in Amhara Region through late May amid ongoing military operations Increased tensions likely in Amhara Region, Ethiopia, through at least late May amid ongoing military operations. Event Increased tensions are likely to persist in Amhara Region…
በአፋር ክልል በገቢ ረሱ የሓንሩካ ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡመር ለማ ማን ገደላቸውን?
ከቀናት በፊት የብልፅግና ፓርቲ የወረዳ አመራር በተገደሉበት ወቅት #ወንድማቸውን ጨምሮ ሌሎችም የመኪና አሽከርካሪዎች መገደላቸውን አንድ ቃላቸውን ለቪኦኤ ሬድዮ የሰጡ የከባድ መኪና አሽከርካሪ ተናግረዋል። ከቀናት በፊት ከአዳማ ወደ አዋሽ በሚወስደው መንገድ ላይ በተከፈተ ተኩስ በአፋር ክልል በገቢ ረሱ የሓንሩካ ወረዳ የብልፅግና…