Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ

የዶክተር ብርሃኑ እልህ በእናት ፓርቲ ተወገዘ። “ሚኒስቴሩ …እልህ መጋባቱ ከመንግስት ጠባይ የሚጠበቅ” አይደለም

” ተመጣጣኝ ቅጣት በማሳለፍ ድጋሚ ሊፈተኑ የሚችሉበት እድል ይመቻችላቸው ” – እናት ፓርቲ እናት ፓርቲ በላከልን መግለጫ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ላለፋት አስርት ዓመታት ይስተዋል የነበረውንና እንደነውር ሳይሆን እንደባህል ጭምር እየተቆጠረ የመጣውን የፈተና ሥርቆትና ማጭበርበር ለማስቀረት ተማሪዎች በዩኒቨርስቲዎች እንዲፈተኑ በማድረግ በትምህርት ጥራት…