Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Achamyeleh Tamiru

ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት

ተፃፈ በ አቻምየለው ታምሩ በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብል[ጽ]ግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው! ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት ሲናገር በኢትዮጵያ ከተከሰቱ ፓርቲዎች ሁሉ አገር በቀል እሰቤ በውስጡ በመያዝ የተመሰረተ የመጀመሪያው ፓርቲ…

እነሆ ጀግና — የየካቲት 12ቱ ጸረ ፋሽስት ተጋድሎ መሪ ታላቁ አርበኛ ደጃዝማች ለጥ ይበሉ ገብሬ

የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በማርሻል ግራዚያኒ ላይ የተፈጸመው የቦንብ ጥቃትና የአርበኛነት ተጋድሎ ሲነሳ ቀድመው የሚታወሱት የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ተወላጆቹ አብርሃ ደሞጭና ሞገስ አስገዶም፤ ግፋ ካለም የሐረርጌው አማራ ሰምዖን አደፍርስ ብቻ ናቸው። በተለይም በዘመነ ደርግ ሻዕብያና ጀብሀ የተባሉ ተገንጣዮችን ትርክት…

News

ኢትዮጵያ ታላቅ ልጇን አጣች!

By Achamyeleh Tamiru ኢትዮጵያ ዛሬ ቅርሷ፤ የጥንታቂ ቋንቋዋ ሊቅ፤ የጽሑፎቿ ሰብሳቢ፣ ጥልቅ ተመራማሪና የእውቀቶቿ ተርጓሚ፤ በሴሜቲክ ጥናት ዘርፍም በዓለም ላይ ወደር የማይገኝለት ጠቢቧን፤ በርካታ መጽሐፍትንና በመቶዎች የሚቆጠሩ የታሪክ፣ የቋንቋና የሥነ ጽሑፍ ምርምሮችን ያሳተመ የስነ ጽሑፍና የታሪክ ተመራማሪ፤ የአገር ተቆርቋሪ፣ የፍትሕ፣…

አክሊሉ ሃብተ ወልድ እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም. በተካሄደው በፈረንሳይ ምርጫ የሰሩትን ታሪክ እ.ኤ.አ. በ2020 ዓ.ም. አሜሪካን አገር በሚካሄደው ምርጫ የሚደግም ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን?

አቻምየለህ ታምሩ የኢትዮጵያ አገልጋዩ ታላቁ አክሊሉ ሃብተ ወልድ ጸረ ኢትዮጵያ የነበረው የፈረንሳዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሙሴ ላቫል መንግሥት እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም. በተካሄደው የፈረንሳይ ምርጫ ተዘርሮ እንዲሸነፍና የኢትዮጵያን ነጻነት ይደግፍ የነበሩ የሙሴ ላቫል ተቃዋሚዎች እንዲያሸንፉ እንዳደረጉ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?! አዎ ታላቁ አክሊሉ ሃብተ…

የዐፄ ዳዊቷ በራራ፤ በደግማዊ ምኒልክ ዘመን እንደገና የታደሰችው አዲስ አበባ

የዐፄ ዳዊቷ በራራ፤ በደግማዊ ምኒልክ ዘመን እንደገና የታደሰችው አዲስ አበባ በወያኔና በኦነግ ዘመን በግማሽ ጠበበች እንጂ ፈጽሞ አልሰፋችም! ታከለ ኡማ ሳይፈጽመው በመቅረቱ የተፀፀተበትንና ለኦሮሞ ብሔርተኞችን ይቅርታ የጠየቀበትን አዲስ አበባን ፊንፊኔ የማድረግ ቀሪ የኦሮሙማ አላማ እንድታሳካ በዐቢይ አሕመድ ተሰይማ በአዲስ አበባ…

የኢዜማ ጥናት. . . አህያውን ፈርቶ ዳውላውን. .

Achamyeleh Tamiru ኢዜማ በአምስት ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የተወስኑ ቦታዎች ላይ ብቻ ባካሄደው ጥናት ያገኘውን ውጤት ዛሬ ባሰራጭው ሪፖርት 213,900 ካሬ ሜትር ቦታ የመሬት ወረራና ከ95, 000 በላይ የኮንደምኒየም ቤቶች ለተረኞች መታደላቸውን አረጋግጧል። ከዚህ በተጨማሪ ኦሮሚያ የሚባለው ክልል “የመንግሥት ሠራተኞች” ከዚህ…