Addisi Ababa

ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት

ተፃፈ በ አቻምየለው ታምሩ በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብልግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው!...

አቶ ክርሰቲያን ለ ጠ/ሚው ያቀረቡት ጥያቄ ምን ነበረ?

ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው 6ኛ ዙር ፓርላማ አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ3ኛ አስቸኳይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

“ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒሰረትሩ ለማቅረብ ከ15 ቀን በፊት ብናስገባም የገዢው ፓርቲ መቀስ ቆርጦ አስቀርቷቸዋል።” ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ይኸን ብለዋል:- https://youtu.be/QEt00bub-0Q "በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራር ስነ ስርዓት ደንብ መሰረት አንድ...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ

አዋጁ 63 ተቃውሞ እና 21 ድምፀ ተአቅቦ ቀርቦበታል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በአገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ...

ዘላለም ሙላቱ በሕግ እንዲጠየቁ ባልደራስ ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ አስገባ

ገዥውን ፓርቲ በመወከል የአዲስ አበባ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባልና የትምህርት ቢሮ ሓላፊ የሆኑት ዘላለም ሙላቱ፣ የከተማዋ ምክር ቤት የካቲት...

Open Letter to Amhara Regional Government Leadership

ግልጽ ደብዳቤለአማራ መስተዳድር አመራሮችጉዳዩ፡ እራሱን ከጥቃት በመከላከል ላይ ስላለው የአማራ ሕዝብና የአብራኩ ክፋይ ስለሆነው ፋኖለ30 ዓመታትና ከዚያም በላይ የአማራው ሕዝብ...

አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ዝርዘር ጉዳዮች

- የህንፃው መሰረት ድንጋይ የተቀመጠው በሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ/ም በወቅቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን በነበሩት በሚኒስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናት እና...