የፃድቃን ንግግር ትርጉም ቃል በቃል ይሄ ነው ።

በብርሃኑ ጁላ፣በእኔና ታደሰ ወረደ መካከል በየቀኑና በየጊዜው የሚደረግ ግንኙነት ነበር። ስለዚህ ይህን እናድርግ ብለን ነው የተስማማነው። አሜሪካውያኖች ናቸው ያመቻቹትና ያገናኙን። የደረስንበትን ውሳኔም ነግረናቸዋል። ያውቃሉ። ስለዚህ የተኩስ ማቆሙ የተደረገው በዚህ አግባብ ነው። (እነ ብርሃኑ ጁላን?) ሻዕቢያንና አማራን ውጡ ስትሏቸው አንወጣም ቢሉ ምንድን ነው የምታደርጉት ብለን ስንጠይቃቸው:- ውጡ ካልናቸው ይወጣሉ፤ አቅም የላቸውም። እኛ ላይ ተንጠልጥለው ነው ያሉት […]

Continue Reading