Breaking Ethiopian News

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ

የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋርየአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት...

አክሊሉ ሃብተ ወልድ እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም. በተካሄደው በፈረንሳይ ምርጫ የሰሩትን ታሪክ እ.ኤ.አ. በ2020 ዓ.ም. አሜሪካን አገር በሚካሄደው ምርጫ የሚደግም ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን?

አቻምየለህ ታምሩ የኢትዮጵያ አገልጋዩ ታላቁ አክሊሉ ሃብተ ወልድ ጸረ ኢትዮጵያ የነበረው የፈረንሳዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሙሴ ላቫል መንግሥት እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም....

ከ የኢትዮጵያ ዘውዳዊ ጉባኤ (ERC) የተሰጠ መግለጫ

ከ የኢትዮጵያ ዘውዳዊ ጉባኤ (ERC) የተሰጠ መግለጫ ዕለተ ሃሙስ፣ መስከረም ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም በመተከል ዞን ከሰማኒያ በላይ ክርስቲያን አማራ/አገው...

አቶ በቀለ ገርባ የባንክ ሂሳባቸው መታገዱን እና የግል ተሽከርካሪያቸው እንዳልተመለሰላቸው አቤቱታ አቀረቡ::

ዐቃቤ ህግ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰምቷል። ዐቃቤ ህግ 15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች...

“የዐይኔን መጥፋት ልቤ አልሰማም” – ልበ ብርሃኑ

“የዐይኔን መጥፋት ልቤ አልሰማም” - ልበ ብርሃኑበደሴ ከተማ ውስጥ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሪክና በእንጨት ሥራ ተሰማርተው ለብዙዎች የህይወት ለውጥ መሰረት የሆኑት...

ለኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ ገሚሱን የምትሰጠውን የገንዘብ እርዳታ እንደምታቋርጥ አስታወቀች።

አንዳንድ የአሜሪካ ባለስልጣናት እርምጃው ዋሽንግተን ከአዲስ አበባ ጋር ያለውን ግንኙነት ይጎዳል ብለው አሳስበዋል።ከአሜሪካ የሚገኘው የውጭ ዕርዳታ በ$130 ሚሊዮን እንደሚቀንስ የአሜሪካ...

በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል።

አርቲስት ሹክሪ ጀማል "ቄሮ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላለፉት ሶሰት ቀናት ሌት ተቀን ሠላማዊ ሠልፍ እያደረገ ነው።" ቄሮዎች ኤምባሲውን ማንም እንዳይገባ...

አዲስ አበባ የመጀመሪዋ እንስት ከንቲባ ተሾመላት። ኦቦ ለማ መገርሳ ተተኩ።

በቅርቡ በተነሳው አመጽ እና ሃይማኖትና ዘር ተኮር የዘርማጥፋት ጥቃት ብልጽግና መራሹ መንግስት በድርጅቱ ውስጥ የፖለቲካ ግምገማ በማድረግ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር...