ethionews

ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች፤ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአፋጣኝ እንዲፈታ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጄ (CPJ) ጥሪ አቀረበ። መቀመጫውን በአሜሪካ ኒውዮርክ ያደረገው...

የአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ

(ክፍል ሁለት)  በጌታሁን  ሔራሞ ይህ ጽሑፍ ሚያዝያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. በሪፖርተር ዕትም ላይ በተመሳሳይ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ያካፈልኳችሁ ጽሑፍ...

“በሀገራችን ያለው የሰላም ሁኔታ በአንድ ወገን የተረጋጋ ሲመስል በሌላ በኩል ደግሞ የመንገጫገጭ ሁኔታ እየተከሠተ እንደሆነ እያየን ነው”

"በአንድ ወገን የተረጋጋ ሲመስል በሌላ በኩል ደግሞ የመንገጫገጭ ሁኔታ እየተከሠተ እንደሆነ እያየን ነው " - ቅዱስ ፓትርያርኩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ...

አብይ አህመድ በዐማራው ሕዝብ ላይ የከፈተውን አረመኔያዊ ወረራ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

For Immediate Releasse ግንቦት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም.ሜይ 9 ቀን 2023 (May 9, 2023)አብይ አህመድ በአቶ ግርማ የሺጥላ ላይ የፈፀመው...