#ETHIOPIA

የሕወሓት ሀይል ባለባቸውና ክልሉ በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ሰላም ለማስፈን እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡

የሕወሓት ሀይል ባለባቸውና ክልሉ በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ሰላም ለማስፈን እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡በአማራ ክልል አሁንም የሕወሓት ወራሪ ሀይል ባለባቸው...

የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በዞኑ እስረኞችን ለማስፈታት የሞከሩ 16 ሰዎች መገደላቸውን አስታወቀ።

ዞኑ ይህን ያሳወቀው ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ በሰጠው ቃል ነው።የዞን ም/አስተዳዳሪ አቶ ጥላሁን ደጀኔ ለሬድዮ ጣቢያው ፥ " ትናንት ሌሊት...