#ETHIOPIA

አቶ መኰንን ሀብተወልድ ማን ነበሩ?

አቶ መኮንን ሀብተወልድ በ1886 ዓ.ም. ሸዋ ውስጥ አድአ ቢሸፍቱ ቃጂማ በተባለ ሥፍራ ከአባታቸው ከአለቃ ሀብተወልድ ካብቴነህና ከወ/ሮ ያደግድጉ ፍልፍሉ ተወለዱ።...

የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የ2021 ኔክስት ጄኔሬሽን ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል።

#DrLiaTadesse የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የሀርቫርድ ቲ.ኤች ቻን የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት የ2021 ኔክስት ጄኔሬሽን ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል።...