#ETHIOPIA

የታደሰው የአፄ ሚኒሊክ መታሰቢያ የበአታ ቤተ ክርስቲያን ቅዳሜ ዕለት ይመረቃል

የአፄ ሚኒሊክ መታሰቢያ የታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ሕንጻ ቤተ/ክ በ40 ሚሊየን ብር ወጪ ዕድሣት ተጠናቅቆ የፊታችን ቅዳሜ ታኀሣስ 3 ቀን...

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ

የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋርየአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት...