Ethiopian News

በኢትዮጵያ የትምህርት እና የሐይማኖት ስርዐቱ እንዳይሰራ ለምን ተፈለገ?? ለምንስ ጦርነት ተከፈተበት??

ይህ ስዕል የተሳለው ጆሴፍ ዲዘሪ በተባለ ሰዓሊ ነው። እንደምትመለከቱት ሰውየው ውድ ሚስቱንና ልጁን ትቶ አባቱን ከመስመጥ አደጋ ለማዳን እየሞከረ ነው።...

የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል።

በትናንትናው ዕለት ከተወገዙት ጳጳሳት መካከል የ"አባ ኤዎስጣቴዎስ" ሀገረ ስብከት የሆነው የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት "አባ ኤዎስጣቴዎስ" ጋር የነበረውን ግንኙነቱ...

የሦስቱነን ሚኒስትሮች ሹመት ለማጽደቅ የተሰጠው ድምጽ ፲ የህዝብ ተወካዮች እንደተቃወሙት ተነገረ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡለተን ሶስት የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት...

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ:

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው መሾማየውን የዲኘሎማሲ ምንጮችን ጠቅሶ አል ዐይን አማርኛ ዘግቧል። በቅርቡ ዲፕሎማቶችን ወደ አዲስ...