ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ አዲስ አበባ ውስጥ ከቤታቸው እንደወጡ ቀሩ።
Gen Tefera Mamo disappeared
ፕሬዜዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ በድጋሚ የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሆነው ተመረጡ
የቀድሞው የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ በድጋሚ የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሆነው ተመረጡ። ሀሰን ሼክ ሞሐመድ የአሁኑን የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሞሀመድ አብድላሂ ፈርማጆን እጅግ ፉክክር በተሞላበት ሶስት ዙር የምርጫ ሂደት አሸንፈዋቸዋል።
አቶ ክርስቲያን ታደለ ፤ የአብን ጉዳይ ያገባናል የሚሉ አመራሮች ፣ አባላት፣ ደጋፊዎች ማዋከብ እና አፈና እየደረሰባቸው መሆኑን ገልጹ።
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሩና የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ ፤ የአብን ጉዳይ ያገባናል የሚሉ አመራሮች ፣ አባላት፣ ደጋፊዎች ማዋከብ እና አፈና እየደረሰባቸው መሆኑን በመግለፅ ይህ ድርጊት በአስቸኳይ መቆም ይኖርበታል አሉ። ደርሷል ስላሉት ማዋከብ እና አፈና ፣ መቼ…
ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸው ተገለፀ:፡
የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸው ተገለፀ:: የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች በትናንትናው ዕለት መቀሌ መድረሳቸውን አስታውቋል፡፡ ፕሮግራሙ ፤ በትግራይ እና አፋር ክልሎች ለችግር ተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚሰራጨው የሰብዓዊ እርዳታ ተጠናክሮ መቀጠሉን በኢትዮጵያ በማህበራዊ…
የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር መፈፀሙን የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በጦርነት ሳቢያ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር መፈፀሙን የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። በጦርነት ለተጎዱ ክልሎች ማቋቋሚያና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ይውላል የተባለው ይኸው የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስምምነት በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የደቡብ ሱዳንና የኤርትራ…
#EHRC “… አስፈጻሚ አካላት እና ኃላፊዎች ላይ የቅርብ ክትትል በማድረግ ለሰብአዊ መብቶች መከበር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይገባል..”
#EHRC የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየደረጃው ያሉ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት እና ኃላፊዎች ላይ የቅርብ ክትትል በማድረግ ለሰብአዊ መብቶች መከበር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተጠያቂነትን በማረጋገጥ፣ የሕግ በላይነትን በማስፈን፣ መንግሥትና የስራ…
የፃድቃን ንግግር ትርጉም ቃል በቃል ይሄ ነው ።
በብርሃኑ ጁላ፣በእኔና ታደሰ ወረደ መካከል በየቀኑና በየጊዜው የሚደረግ ግንኙነት ነበር። ስለዚህ ይህን እናድርግ ብለን ነው የተስማማነው። አሜሪካውያኖች ናቸው ያመቻቹትና ያገናኙን። የደረስንበትን ውሳኔም ነግረናቸዋል። ያውቃሉ። ስለዚህ የተኩስ ማቆሙ የተደረገው በዚህ አግባብ ነው። (እነ ብርሃኑ ጁላን?) ሻዕቢያንና አማራን ውጡ ስትሏቸው አንወጣም ቢሉ…
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከእስር ተለቀቀ‼️
ፍርድ ቤቱ ትላንት መጋቢት 27 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲለቀቅ መወስኑ ይታወሳል። የተራራ ኔትዎርክ በይነ-መረብ መገናኛ ብዙሃን ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከታሰረ ትላንት 117 ቀናት ቢሆነውም ክስ ሳይመሰረትበትና የዋስ ይግባኝ ጥያቄውም…
Ethiopian Airlines appointed Ato Mesfin Tasew Bekele as its new CEO
Ato Mesfin has 38 years of experience in airline management and operations in the areas of aircraft maintenance and engineering, procurement, IT, flight operations, capability development, capacity building, development of corporate strategies, airline operation management, and corporate leadership. He earned…
የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ግርማ ዋቄ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው በቅርቡ መሾማቸውን አየር መንገዱ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም ከጤናቸው ጋር በተያያዘ በገዛ ፍቃዳቸው ከኃላፊነት መልቀቃቸውን አረጋግጧል። በሌላ በኩል ፤ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ግርማ ዋቄ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው በቅርቡ መሾማቸውን አየር መንገዱ አስታውቋል።…