ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ።

0
0 0
Read Time:16 Second

የመታፈን ዜና…!!

“…በሁለት መኪና የመጡ ሲቪል የለበሱ የጸጥታ ኃይሎች የፍትሕ መጽሔት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ባለ ኃያል ብዕሩን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን አሁን ከቢሮው አውጥተው በዘመነ ብልፅግና ዐማሮችና ጋዜጠኞች፣ ምሁራንና ጨቅላ ህጻናት ሳይቀሩ ወደሚታጎሩበት ወደማይቀርበት የአምባገነኑ ማጎሪያ ካምፕ አፍነው ይዘውት እንደሄዱ የጋዜጠኛው ታናሽ ወንድም ታሪኩ ደሳለኝ (ሚኪ) በፌስቡክ ፔጁ አሳውቋል።”

ምንጭ ጦማሪው ዘመድኩን

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *