አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያዩ ::

0
0 0
Read Time:27 Second

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም አምባሳደር ስለሺ÷የኢትዮጵያ መንግስት በግጭት እና በድርቅ ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች እያደረገ ስላለው ሰብዓዊ ድጋፍ፣ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ስለሚከናወኑ ተግባራትና ፣አሸባሪው አልሸባብ በኢትዮጵያ ላይ ስላደረገው ሙከራና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡

የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች በበኩላቸው÷ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታን ለማዳረስ እያደረገችው ላለው ጥረት እውቅና ሰተዋል፡፡

በተጨማሪም የፌዴራል መንግስት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠረውን ግጭት በሰላም ውይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እያሳየ ያለውን ቁርጠኝነት ማድነቃቸው በአሜሪካ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *