Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 19 September 2022

የኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለንግሰ‍ት ኤልዛቤት ዳግማዊት ስርዓተ ቀብር ወደ ለንደን ደርሰዋል።

የሀገራችን ኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፤ የጎረቤታችን ኬንያ፣ ሶማሊያ ፣ ሱዳን መሪዎች ለንግስት ኤልዛቤት ዳግማዊት ስርዓተ ቀብር ወደ ዩናይትድ ኪንግደም መድረሳቸው ተሰምቷል። ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በንግስቷ ህልፈት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ሀዘናቸውን ለመግለፅ ለንደን የገቡ ሲሆን ለንግሥቲቱ በተዘጋጀ የሀዘን መግለጫ መዝገብ…