ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር

0
0 0
Read Time:1 Minute, 9 Second

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር የመብት ጥያቄዎችን በሚያቀርቡና የመንግስትን አሰራር በሚተቹ የነቁ አማሮች ላይ በቀጣይ መንግስታቸው ሊወስድ የወሰነውን የአፈና ዘመቻ ማስጀመሪያ ፊሽካ አድርጌ እመለከተዋለሁ።

ክርስቲያን ታደለ

እንደአፉ ባደረገው…!!

አኦቦ ሸኔ እነደተናገሩት።

“…በእርሱ ቤት ትግሬን ጁንታ ብሎ እንዳደቀቀው፣ ከበሻሻም እኩል እንዳደረገው አሁን ደግሞ ዐማራውን “የዐማራ ሸኔ” በማለት ሊያደቀውና አፈር ከደቼ ሊያበላው መሆኑ ነው እንዲህ ማለቱ። እኔ ግን እላለሁ ሟርቱ ሠርቶ የዐማራ ሸኔ ተፈጥሮ ባየሁ።

“…በትግራዩ ውጊያ የድሮን ኦፕሬተሮቹ የቱርክ እስላሞች እንደነበሩ ተነግሯል። ቤተክርስቲያንና መስቀል ባዩ ቁጥር እየተኮሱ የሚያወድሙ። አራዳው በዐረቦች ድሮን ዐማራና ትግሬን አፈር ከደቼ አብልቷል። አሁን የትግሬ መድቀቅ ስለገባው ለትግሬ ፊትና ሳንቲም ቁራሽም በመስጠት ትግሬን ይዞ ዐማራን ማድቀቅ ፈልጓል። የትግሬና ዐማራ መናናቅ ለአረመኔውና ለከሃዲው ዐቢይ አሕመድ ተመችቶታል። ዐቢይ አሕመድ የሚከተለው የነቢዩ መሀመድን የእስልምና መስፋፋት ስልት ነው።

“…እንደሚታወቀው እስልምና የተስፋፋው በሰይፍ ነው። የካቶሊኩ እና የኦርቶዶክሱ ዓለም በዶግማና ቀኖና መጣላት ለእስልምና መስፋፋት ትልቅ በር ከፍቷል። ይሄን ያየው እስልምናም ምሥራቁን ኦርቶዶክስና የምዕራቡን ካቶሊክ በየተራ እየነጣጠለ ወግሮታል። ምሥራቁን ሲወር ምዕራቡ ጮቤ እየረገጠ፣ እሰይ ይበላቸው እያለ፣ ምሥራቁን ተወት አድርጎ ምዕራቡን ሲወር ምሥራቁ የትአባታቸው እሰይ ደግ አደረጋቸው እያሉ አንዳቸው በአንዳቸው እያሾፉ በእስልምና ተዋጡ። ተሰለቀጡ። እስልምና መስፋፋቱ የተገታው ቱርክን ተሻግሮ አውሮጳ ሊገባ ሲል ነው። ያነዜ ባነኑ። አውሮጳውያን የዶግማና ቀኖና ክርክራቸውን ለጊዜው ተወት አድርገው “የመስቀል” ጦርነት በማለት በአንድ በመሰለፍ ገጠሙት። አሸነፉትም። ባለበትም አስቆሙት።

“…አሁን ይሄ ሰው እየተከተለ ያለው ያንን መንገድ ነው። መጀመሪያ ጁንታ ብሎ ዐማራን ይዞ ትግሬን አደቀቀ። አሁን ደግሞ ዐማራን ሸኔ ብሎ ትግሬን ይዞ ሊያደቀው ቋምጧል።

ይሳካለት ይሆን…?

Source: Zemedkun Beqele

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *