0 0
Read Time:1 Minute, 12 Second

/የኤዎስጣቴዎስ/ የአራርሳ ዝሙት

“…ይሄ ሰሞኑን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ደባ ከፈጸሙ 3 የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳት ከአሁኑ አቶዎች መካከል አንዱ በሆነው በ“አቡነ” ኤዎስጣቴዎስ አሁን አቶ አራርሳ ጉዳይ አንድ ዝሙት ነክ ደብዳቤ ሲዘዋወር ተመለከትኩኝ። ደብዳቤው የዛሬ 10 ዓመት ገደማ (April 9, 2013) በጊዜው የ”Orthodox Church of America (OCA)” ቻንስለር የነበሩት Very Rev. John A. Jillions ሥምና ፊርማ ያለበት ስለሆነ ነበር ንስሬን እንዲያጣራልኝ አሜሪካ የላኩት።

“…ንስሬምም የደብዳቤዉን እውነተኛነት ለማጣራት ወደ አሜሪካም በረረ። ለ Very Rev. John A. Jillions በኢሜይል አድራሻቸው jjillions@svots.edu ላይ ኢሜይል አደረገላቸው። ጎን ለጎን ደግሞ ለአሁኑ Orthodox Church of America (OCA) Chancellor Very Rev. Alexander Rentel ስልክ ደወለላቸው፤ ስልካቸው ግን አልነሣም አለው። ኢሜይል አደረገላቸው። ለጸሓፊውም ደወለ ርግቤ። በመጨረሻም ጸሓፊው Rev. Alessandro Margheritino ስልክ አነሡለት። ወደ 7 ደቂቃ ገደማ አወራን አለኝ ንስሬ። ስለደብዳቤው እርግጠኝነት ጠየቃቸው ንስሬ። ጸሐፊውም ጉዳዩን እንደሚያጣሩና መልስ እንደሚሰጡኝ ነግረውኝ ተሰነባበትን አለኝ ንስሬ። በዚህ መካከል ነበር ቻንስለሩ Rev. Alexander Rentel መልስ ለንስሬ መልስ ይጻፉለት።

“…ቻንስለሩ Rev. Alexander Rentel በአንድ መስመር እንዲህ ሲሉ የደብዳቤውን ትክክለኝነት አረጋግጠውልኛል፦ “Yes, as Chancellor of the Orthodox Church in America, I can confirm that this letter is authentic and came from my predecessor, Archpriest John Jillions” ትርጉም “አዎ፦ ደብዳቤው ትክክለኛና ከእኔ በፊት የነበሩት ቻንስለር Archpriest John Jillions እንደጻፉት አረጋግጣለሁ።” እውነቱ ይህ ነው!

“…ከዚህ የወሲብ ቅሌት በኋላ ነው አሜሪካ የባለወልድ ቤተ ክርስቲያን ከፍቶ አልሳካ ሲለው የኦሮሞ መንግሥት እስኪመጣ ጠብቆ ቤተ ክርስቲያኒቱን ለመበቀል ቀን ጠብቆ የተነሣው። የሆሉም ጊዜውን ጠብቆ ይፈነዳል። እግዚአብሔር ጽዳቱን ከቤቱ ጀምሯል። ይኸው ነው።

“…ስለዚህ ብሮ አራርሳ ከእኔ የባሰ ሸርሙጣ ነው። አለቀ።

Source: Zemedkun

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *