በዛሬዋ ህዳር 5 ቀን 1872 ዓ.ም

Read Time:14 Second
ከዛሬ 144 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ የሆኑ ባይተዋሩ ልዑል ዓለማየሁ ከመቅደላ ጦርነት በኋላ በእንግሊዞች ተሰደው ከሚኖሩበት እንግሊዝ አገር ከ 12 ዓመት ቆይታ በኋላ በተወለዱ በ 19 ዓመታቸው ባደረባቸው የሳምባ ምች ሕመም ምክንያት ህይወታቸው ያለፈበት ዕለት ነበር።


