0 0

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የኢፌዲኤሪ ፕሬዝዳንት በመሆን ሳህለወርቅ ዘውዴን ተክተው ተሾሙ።

ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም. በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ አምባሳደር ታዬ ያለምንም ተቃውሞ፤ በአምስት ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ...
Menu
Social profiles