1 Minute News Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ቃለ ምልልስ ቪዢን 20/20 የብረሃኑ ነጋ ቀመር። የትምህርት ንግድ ሚኒስቴር ለምን በትውልድ ላይ የቁማር ፖለቲካ ይጫወታል? Ethiopian Tribune editor 28 January 2023 0 Comment on ቪዢን 20/20 የብረሃኑ ነጋ ቀመር። የትምህርት ንግድ ሚኒስቴር ለምን በትውልድ ላይ የቁማር ፖለቲካ ይጫወታል? አባቱ ቀማኛ፤ ልጁ ደበኛና ቀማኛ ሊባል የሚገባው የዘመናችን እኔ ብቻ አዋቂ የእሥሥት በሃሪን የተላበስው ሚኒስቴሪ ኦቦ ብራኑ ነጋ ይባላል። በአፄ ሐይለሥላሤ ዘመን በንጉሰ ነገሥቱ ፈቃድ እና በ አቋቋሙት የፋይናስ የብድርና የቁጠባ መስክ አባቱ አቶ... Read More
1 Minute ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የአራርሳ ዝሙት እና የበቀል አመፁ Ethiopian Tribune editor 28 January 2023 0 Comment on የአራርሳ ዝሙት እና የበቀል አመፁ /የኤዎስጣቴዎስ/ የአራርሳ ዝሙት “…ይሄ ሰሞኑን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ደባ ከፈጸሙ 3 የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳት ከአሁኑ አቶዎች መካከል አንዱ በሆነው በ“አቡነ” ኤዎስጣቴዎስ አሁን አቶ አራርሳ ጉዳይ አንድ ዝሙት ነክ ደብዳቤ ሲዘዋወር ተመለከትኩኝ። ደብዳቤው የዛሬ 10... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ አምጠወተው ያለፉት 3 በመቶ ናተቸው ሌላው ተፈተነ እነጂ አላለፈም። Ethiopian Tribune editor 27 January 2023 0 Comment on የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ አምጠወተው ያለፉት 3 በመቶ ናተቸው ሌላው ተፈተነ እነጂ አላለፈም። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ይህን... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል። Ethiopian Tribune editor 27 January 2023 0 Comment on የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል። በትናንትናው ዕለት ከተወገዙት ጳጳሳት መካከል የ“አባ ኤዎስጣቴዎስ” ሀገረ ስብከት የሆነው የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል።... Read More
0 Minutes ሰበር ዜና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ Ethiopian Tribune editor 26 January 2023 0 Comment on ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና የሦስቱነን ሚኒስትሮች ሹመት ለማጽደቅ የተሰጠው ድምጽ ፲ የህዝብ ተወካዮች እንደተቃወሙት ተነገረ። Ethiopian Tribune editor 24 January 2023 0 Comment on የሦስቱነን ሚኒስትሮች ሹመት ለማጽደቅ የተሰጠው ድምጽ ፲ የህዝብ ተወካዮች እንደተቃወሙት ተነገረ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡለተን ሶስት የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ ዶ/ር ግርማ አመንቴ የግብርና... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና አምባሳደር ታዪ አጽቀሥላሤ የውጭ ፖሊሲ አማካሪ ሚኒሰቴር ሆነው ተሾሙ Ethiopian Tribune editor 20 January 2023 0 Comment on አምባሳደር ታዪ አጽቀሥላሤ የውጭ ፖሊሲ አማካሪ ሚኒሰቴር ሆነው ተሾሙ ... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተር ሆኑ። Ethiopian Tribune editor 19 January 2023 0 Comment on ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተር ሆኑ። ከሚኒስትርነታቸው የተሰናበቱት ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተርነት ሊመሩ ነው።ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሚሆነው ዳግማዊት፤ አዲሱ ስራቸውን በቀጣዩ ወር ይጀምራሉ።... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ ለጥምቀት የልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ብለዋል ጀነራሉ። Ethiopian Tribune editor 18 January 2023 0 Comment on ለጥምቀት የልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ብለዋል ጀነራሉ። #መልዕክት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዩወርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፦ ” ታቦታትን ይዘን ስንጓዝ ጣራ የለውም እንጂ #ቤተክርስቲያንን ይዘን እንደምንጓዝ ነው የሚቆጠረው ፤ ስለሆነም ታቦታትን ስናጅብ በዚህ ልክ... Read More
0 Minutes News ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ: Ethiopian Tribune editor 17 January 2023 0 Comment on አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ: አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ:... Read More