0 Minutes Breaking News News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሰላም ጥሪ አቅርቧል Ethiopian Tribune editor 16 March 2023 0 Comment on የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሰላም ጥሪ አቅርቧል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ተከታዩን የሰላም ጥሪ አቅርቧል ፦ 1. ሦስቱ የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳትን በተመለከተ በስምምነቱ መሠረት ወደ ጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ መጥተው በበዓታቸው ተወስነው እየኖሩ ስለሆነ ደመወዛቸው እንዲከፈላቸው... Read More
0 Minutes Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ መስከረም አበራ ጋሽ ታዲዎስ ለመጠየቅ እስር ቤት ስትሄድ ሰው እንደሚናፍቃቸው ተናገሩ። Ethiopian Tribune editor 13 March 2023 0 Comment on መስከረም አበራ ጋሽ ታዲዎስ ለመጠየቅ እስር ቤት ስትሄድ ሰው እንደሚናፍቃቸው ተናገሩ። “ሰው ነው የሚናፍቀኝ….” ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ የሚጠይቀውን የታሰሩበትን ዞን ሶስት ስንቃረብ ጭርታው አንዳች ደስ የማይል ነገር ይናገራል። “ማንን ልጥራላችሁ?” አለን... Read More
0 Minutes Breaking News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ Ethiopian Tribune editor 13 March 2023 0 Comment on በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥ በሶማሌ ክልል ከሚገኙ 11 ዞኖች ውስጥ በዘጠኙ ላይ የተከሰተው ድርቅ በሰዎች እና እንስሳት... Read More
0 Minutes Breaking News News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የመንግስት አካላት ሕግ ሲጣስ የሕግ አፍራሾች ተባባሪ ሆነው በመገኘታቸው እጅግ አሳፋሪ እና አንገት የሚያስደፋ ድርጊት ነው ብላለች Ethiopian Tribune editor 5 February 2023 0 Comment on የመንግስት አካላት ሕግ ሲጣስ የሕግ አፍራሾች ተባባሪ ሆነው በመገኘታቸው እጅግ አሳፋሪ እና አንገት የሚያስደፋ ድርጊት ነው ብላለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፤ መንግስት ” በሃይማኖት መካከል ጣልቃ አልገባም “/” ገለልተኛ ነኝ ” የሚሉ ንግግሮችን እና ሃሳቦችን ቢያራምድም መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን ከዚህ ፍፁም ተቃራኒ መሆኑን እየገለፀች ትገኛለች። ቤተክርስቲያን ህገወጥ ናቸው ብላ... Read More
0 Minutes African News News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውሰጥ ሁለት ወጣቶች በመንግሰት ሃይሎች ተረሸኑ። Ethiopian Tribune editor 4 February 2023 0 Comment on በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውሰጥ ሁለት ወጣቶች በመንግሰት ሃይሎች ተረሸኑ። በዐራት ወጣቶች ላይም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል ቅዳሜ ጥር 27 ቀን 2015 በሻሸመኔ ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን፤ “በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ በሕገ ወጥ መንገድ የተሾሙት ኤጲስ ቆጶሳት ወደ ሻሸመኔ ይመጣሉ” መባሉን ተከትሎ፤... Read More
1 Minute News Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ ጥይት አልባው የፕሮ ብርሃኑ ነጋ “የጅምላ ፍጅት” Ethiopian Tribune editor 30 January 2023 0 Comment on ጥይት አልባው የፕሮ ብርሃኑ ነጋ “የጅምላ ፍጅት” ከኢያሱ ኤፍሬም ገ/ሐና ፡ ለንደን ጥር 22 2015 ፡ 2023 ጃንዩወሪ 30, ሰኞ 2013 ለ25 ሺ የላይቤሪያ ተማሪዎች የተሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የፈተና አንዳቸውም ባለማለፉቸው የተደናገጡት የላይቤሪያ የትምህርት ሚኒስትሯ የፈተና ውጤትን “የጅምላ ፍጅት” ብለውታል፡፡ በኢትይጵያ የተፈፀመውን ምን እንበለው? የትውልድ ፍጅት? ቢንስ ነው፡፡ ጥሎብን የተማረ... Read More
0 Minutes Breaking News News ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ ተሰፋዩ ታደሰን ያባረረው ኢዜማ ብርሃኑ ነጋን ለምን ከፓርቲው አባልነት አልሰረዘም? Ethiopian Tribune editor 30 January 2023 0 Comment on ተሰፋዩ ታደሰን ያባረረው ኢዜማ ብርሃኑ ነጋን ለምን ከፓርቲው አባልነት አልሰረዘም? ኢዜማ የፓርቲዉ አባል የሆኑት ተስፋዬ ታደሰ ከመንግስት ሹመት በመቀበላቸዉ ከፓርቲው አባልነት መሰረዛቸውን አስታወቀ ሰኞ ጥር 22 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የኢዜማ የምርጫ ክልል 15 አባልና የቀድሞ የኢዜማ የአዲስ አበባ ዞን ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ሰብሳቢ እንዲሁም... Read More
0 Minutes Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ በኢትዮጵያ ታሪክ የማይነገርህን እንካ!! Ethiopian Tribune editor 30 January 2023 0 Comment on በኢትዮጵያ ታሪክ የማይነገርህን እንካ!! (በኢትዮጵያ ታሪክ የማይነገርህን እንካ) ጃንሆይ በድሬደዋ ከተማ ታዋቂውን እና በእስልምና አስተምሮ እጅግ እውቀት ከነበራቸው የአፍሪካ ሊቅ አንዱ የነበሩትን ሼክ ኡመር አዛሪን በድሬደዋ እቤታቸው በመገኘት ሲጎበኟቸው። በነገራችን ላይ ጃንሆይ ቁድስ ቁርዓንን በጥንቃቄ ኮሚቴ አዋቅረው፣ በራሳቸው... Read More
1 Minute News Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ቃለ ምልልስ ቪዢን 20/20 የብረሃኑ ነጋ ቀመር። የትምህርት ንግድ ሚኒስቴር ለምን በትውልድ ላይ የቁማር ፖለቲካ ይጫወታል? Ethiopian Tribune editor 28 January 2023 0 Comment on ቪዢን 20/20 የብረሃኑ ነጋ ቀመር። የትምህርት ንግድ ሚኒስቴር ለምን በትውልድ ላይ የቁማር ፖለቲካ ይጫወታል? አባቱ ቀማኛ፤ ልጁ ደበኛና ቀማኛ ሊባል የሚገባው የዘመናችን እኔ ብቻ አዋቂ የእሥሥት በሃሪን የተላበስው ሚኒስቴሪ ኦቦ ብራኑ ነጋ ይባላል። በአፄ ሐይለሥላሤ ዘመን በንጉሰ ነገሥቱ ፈቃድ እና በ አቋቋሙት የፋይናስ የብድርና የቁጠባ መስክ አባቱ አቶ... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ አምጠወተው ያለፉት 3 በመቶ ናተቸው ሌላው ተፈተነ እነጂ አላለፈም። Ethiopian Tribune editor 27 January 2023 0 Comment on የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ አምጠወተው ያለፉት 3 በመቶ ናተቸው ሌላው ተፈተነ እነጂ አላለፈም። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ይህን... Read More