Ethiopian Tribune editor

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ የተሰረቁ የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ተመለሰ።

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ ተወስዶ የነበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ለኢትዮጵያ ተመለሰ። በ1860 ዓ.ም በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ...