Ethiopian Tribune editor

ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ H.E. Ambassador Lij Imru Zeleke

ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ ከልጅነት እስከ ዘመናቸው ፍፃሜ ታላቅ ኢትዮጵያዊ፣ መካሪ አዛውንት ሆነው፣ በክብር ኖረው በክብር አርፈዋል። እግዚአብሔርን የማመሰግነው...

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ

ጥቅምት 17/2015 ዋልታ እንደዘገበው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው በተከፈቱ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ። ከቲዊተር ገጽ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካፒታሉን ወደ 300 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የካፒታል ማሻሻያ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ አቀረበ።

#EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካፒታሉን ወደ 300 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የካፒታል ማሻሻያ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ማቅረቡን ሪፖርተር ጋዜጣ...

ዶክተር ልዑል አስፋወሰን አስራተ ካሳ፣ ዶክተር ጸጋዬ ደግነህ፣ አቶ ሺባባው በላይ እና አቶ ዮሃንስ ባይህ ተሸለሙ።

በጀርመን የኢትዮጵያውያን ውይይት እና ትብብር መድረክ አራት ግለሰቦች ሸለመ 23.10.2022 በጀርመን የኢትዮጵያውያን ውይይት እና ትብብር መድረክ "ለሃገር በጎ እና የላቀ...

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እንደሚቋጭ እና ሰላምም እንደሚሰፍን ተናገሩ።

የኢፌዴሪ ጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እንደሚቋጭ እና ሰላምም እንደሚሰፍን ተናገሩ።ይህንን የተናገሩት በቡራዩ ከተማ የተገነባ የልዩ ተሰጥኦ...