Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

ሰበር ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሻንጋይ ለአንድ ሳምንት እንዳይበር ታገደ!

ወደ ሻንጋይ ለአንድ ሳምንት እንዳይበር ታገደ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሻንጋይ የሚያደርገው በረራ ከነሃሴ 25 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት እንዳይበር ታገደ። የቻይና ሲቪል አቪዬሽን አስተዳደር በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጓዢዎች ላይ ኮሮና ቫይረስ ማግኘቱን ተከትሎ እገዳው ተፈፃሚ እንዲሆን የተደረገ ሲሆን…

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

—በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡የልጃችን የሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ እና ግድያውን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ ዞኖች ተቀነባብረው በተፈጸሙ ጥቃቶች የተጎዱ ኦርቶዶክሳውያንን መርዳትንና መልሶ ማቋቋምን አስመልክቶ ከ-“አማን አማን እብለክሙ ከመ ትበክዩ ወትላህዉ አንትሙ፤ ወዓለምሰ ይትፌሣሕ፤ ወአንትሙሰ ተኃዝኑ፤ ወኃዘንክሙ ፍሥሐይከውነክሙ…

ኢትዮጵያ ሁለተኛዋን ሳተላይት ከቻይና ጋር በመተባባበር ወደ ህዋው ለመልቀቅ እየተዘጋጀች ትገኛለች!

ኢትዮጵያ ባለፈው ታህሳስ ወር ETRSS-1 ሳተላይት ወደ ሀዋው ካስወንጨፈች ከስምንት ወር በኋላ ሁለተኟዋን ሳተላይት በሚቀጥለው ወር በዓዲሱ ዘመን መለወጫ ማግስት ወደ ኦርቢት ለማስገባት አቅዳለች ፡፡ በቻይና ገንዘብና በሳተላይት ማስጀመሪያ ጣቢያዋ የታገዘ እንዲሁም የኢትዮጵያ መሃንዲሶች ያካተተው ጣምራዊ ትብብር ሳተላይቱን በየ በዌንከስ…

ጠ / ሚኒስትር ዶ / ር ዐቢይ አህመድ ሱዳን ገብተዋል።

ይህ አጭር ጉብኝት ባለፈው ዓመት በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በተመቻቸው የሱዳን ተቃራኒ ሃይሎችን ስልጣን ለማደላልደልና ስምምነት ለመፍጠር በተቋቋመው አካል የሱዳን ሲቪል እና ወታደራዊ አካላት የሽግግር መንግስት መካከል ባለው ጥልቅ ክርክር መካከል ለመዳኘት ነው፡፡

‹‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››

‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››የሻሸመኔ ከተማ አስተዳደርናፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርምራ ቢሮ ለፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ ሐምዛ አዳነና አቶ ሸምሰዲን ጠሀ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን አስታውቋል፡፡ አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን አስመዘገቡ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን በማስመዝገብ የሀብት ምዝገባ ሰነዳቸውን ለፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስረከቡ።–የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመዋጋት ሰፋፊ ሥራዎችን እየሠራ ነው ያሉት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የሀብት ማስመዝገብ ሥራው ሙስናን…

የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፲ ዐስሩ አዳዲስ ሹመኞች ስም ዝርዝር

1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር 2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር 4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር 5. አቶ ተስፋዬ ዳባ- ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 6. አቶ ዮሐንስ ቧያለው…

በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል።

አርቲስት ሹክሪ ጀማል “ቄሮ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላለፉት አምስት ቀናት ሌት ተቀን ሠላማዊ ሠልፍ እያደረገ ነው።

አዲስ አበባ የመጀመሪዋ እንስት ከንቲባ ተሾመላት። ኦቦ ለማ መገርሳ ተተኩ።

በቅርቡ በተነሳው አመጽ እና ሃይማኖትና ዘር ተኮር የዘርማጥፋት ጥቃት ብልጽግና መራሹ መንግስት በድርጅቱ ውስጥ የፖለቲካ ግምገማ በማድረግ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ማክሰኞ የሀገሪቱን የመከላከያ ሚኒስትርን ተክቶታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቅርብ ጊዜ የመከላከያ አዛዥ የነበሩትን ኦቦ ለማ መገርሳን ከበልጽግና ፓርቲ…