Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

ሰበር ዜና

አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርምራ ቢሮ ለፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ ሐምዛ አዳነና አቶ ሸምሰዲን ጠሀ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን አስታውቋል፡፡ አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን አስመዘገቡ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን በማስመዝገብ የሀብት ምዝገባ ሰነዳቸውን ለፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስረከቡ።–የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመዋጋት ሰፋፊ ሥራዎችን እየሠራ ነው ያሉት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የሀብት ማስመዝገብ ሥራው ሙስናን…

የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፲ ዐስሩ አዳዲስ ሹመኞች ስም ዝርዝር

1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር 2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር 4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር 5. አቶ ተስፋዬ ዳባ- ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 6. አቶ ዮሐንስ ቧያለው…

በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል።

አርቲስት ሹክሪ ጀማል “ቄሮ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላለፉት አምስት ቀናት ሌት ተቀን ሠላማዊ ሠልፍ እያደረገ ነው።

አዲስ አበባ የመጀመሪዋ እንስት ከንቲባ ተሾመላት። ኦቦ ለማ መገርሳ ተተኩ።

በቅርቡ በተነሳው አመጽ እና ሃይማኖትና ዘር ተኮር የዘርማጥፋት ጥቃት ብልጽግና መራሹ መንግስት በድርጅቱ ውስጥ የፖለቲካ ግምገማ በማድረግ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ማክሰኞ የሀገሪቱን የመከላከያ ሚኒስትርን ተክቶታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቅርብ ጊዜ የመከላከያ አዛዥ የነበሩትን ኦቦ ለማ መገርሳን ከበልጽግና ፓርቲ…