ዘገባዎች በአማርኛ

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድቤት ባለፉት ስድስት ወራት ከ57ሺ በላይ መዝገቦች ላይ ወሳኔ መስጠቱን አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ፈርድ ቤት በስድስት ወራት ውስጥ ለ57 ሺ 179 መዝገቦች ውሳኔ መሰጠቱን አስታውቋል፡፡የፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት አቶ ተስፋዬ መለሰ...

መደምሰስ ወይስ መገንባት? ጥፋት ወይስ ልማት? ጭለማ ወይስ ብርሃን?

በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) 1ኛ/ መንደርደሪያ፤ እናት አገር ታማለች። ልጆችዋ ዘራቸዉና ኃይማኖታቸዉ እየተመረጠ እየተጨፈጨፉና እንደቅጠል እየረገፉ ናቸዉ። አቢያተ ክርስቲያናትና ገዳማት እየተቃጠሉ...

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዩ፡፡

በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር እደተወያዩ በትዊተር ገፃቸው አሳወቁ። ውይይቱ የነበረው...