Category: ዘገባዎች በአማርኛ

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል›› የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ ከሽብር ቡድን ሰርጎ ገቦች ጋር የተያያዘ ነው›› የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያዩ ::

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ስለሺ÷የኢትዮጵያ መንግስት በግጭት እና…