ዘገባዎች በአማርኛ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ ህገ-ወጥ እና ኢህገመንግስታዊ ነው በሎ አወጀ!!

ቅዳሜ እ.አ.አ መስከረም 5 የኢትዮጵያ ህግ ምክርቤት የበላዩ የፓርላማ አባላት በሚቀጥለው ሳምንት በሰሜናዊ የኢትዮጵያ ግዛት በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ ህገ-ወጥ...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለጠራው አስቸኳይ ስብሰባ አጀንዳው ቀድሞ ካልደረሰን አንመጣም!!

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለጠራው አስቸኳይ ስብሰባ አጀንዳው ቀድሞ ካልደረሰው ክልሉን የሚወክሉ አባላት በስብሰባው እንደማይሳተፉ አስታወቀ። የክልሉ...

አቶ በቀለ ገርባ የባንክ ሂሳባቸው መታገዱን እና የግል ተሽከርካሪያቸው እንዳልተመለሰላቸው አቤቱታ አቀረቡ::

ዐቃቤ ህግ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰምቷል። ዐቃቤ ህግ 15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች...

ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ! ክፍል 2

https://www.youtube.com/embed/wzxlqVBWpRQ እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል...