ዘገባዎች በአማርኛ

ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ አካባቢ የሚገኘው ሎምባርደያ ሲፈርስ የመጽሀፍ ሻጩ ህይወት አለፈ

ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ አካባቢ የሚገኘው ሎምባርደያ ሲፈርስ የመጽሀፍ ሻጩ ህይወት አለፈ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ያለ ምክንያት መሞትስ ??ወንድሜ በሰላም...

“በሰው ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆነወትን ተረድቻለሁ!!” የቱለማው ጀግና ታዬ ደንዳ።

ከ አለባቸው ደሰአለኝ ሰላም ሚኒስትሩ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ትእዛዝ ከስልጣናቸው ተባረሩ: የሰሜን ሸዋ የኩዩ ወረዳ እና አካባቢ ሕዝብን በመወከል የኦሮሚያ...

የ ጎንደር ድል መታሰቢያ ህዳር 8 ቀን 1934 ዓ.ም

ሀገራቸውን ከጣልያን ነፃ ለማውጣት ለተዋጉት እና ለሞቱት ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የሁለተኛው የዓለም ጦርነትን የመጀመርያ ድል ለሕብረት ሃይሎች ላበሰረው የጎንደር ድል መታሰቢያ...

ሕወሓት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢብርቱካን ሚደቅሳን ገፍቶ ጣላት? ወይስ እውን ታማለች።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደድቅሳበሕወሓት ጉዳይ የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አስታወቁ ብርቱካን ሚደቅሳ በተረጋገጠው የግል የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...

”ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል” ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ

“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል እኔ ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ...