African News

ዜና ከአፍሪቃ

በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውሰጥ ሁለት ወጣቶች በመንግሰት ሃይሎች ተረሸኑ።

በዐራት ወጣቶች ላይም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል ቅዳሜ ጥር 27 ቀን 2015 በሻሸመኔ ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን፤ "በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ...

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጋዜጠኛና ደራሲ ፍቅሩ ኪዳኔ የፀሎትና የሽኝት መርኃ ግብር ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።

የጋዜጠኛ እና ደራሲ ፍቅሩ ኪዳኔ የመታሰቢያ መርኃ ግብር ዛሬ በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ተካሄደ። ጋዜጠኛና ደራሲ ፍቅሩ በሕክምና...