ለኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ ገሚሱን የምትሰጠውን የገንዘብ እርዳታ እንደምታቋርጥ አስታወቀች።
አንዳንድ የአሜሪካ ባለስልጣናት እርምጃው ዋሽንግተን ከአዲስ አበባ ጋር ያለውን ግንኙነት ይጎዳል ብለው አሳስበዋል። ከአሜሪካ የሚገኘው የውጭ ዕርዳታ በ$130 ሚሊዮን እንደሚቀንስ የአሜሪካ መንግስት ባለስልጣናት እንደ አስጠነቀቁም ተዘግቧል። በዚህ የእርዳታ ቅነሳ ላይ…
የአሜሪካ ሴኔቶች እነጃዋር እና ከርሱ ጋር የታስሩት እስረኞች እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ
ሁለት የከፍተኛ የአሜሪካ ምክርቤት አባላት የኢትዮጵያን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ጃዋር መሀመድን በቁጥጥር ስር ለማዋሉ እርዳታ እንዲያግኝ ለአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ የባልስልጣን ክፍል ደብዳቤ ልከዋል ፡፡ ሴናተር ኤሚ ኾልቡቻር እና ቲና ስሚዝ…
Ethiopian Airlines’ flight suspended by Chinese authorities.
An Ethiopian Airlines’ flight from Addis Ababa to Shanghai will be suspended for a week from August 31 after passengers tested positive for COVID-19, China’s civil aviation authority said on…
SM Redwan officially registered the compliant of the Ethiopian Government to UK Charge D’affaires in Addis Ababa
The Charge d’Affair apologized for the incident and assured the State Minister that measures will be taken to ensure the safety and security of the embassy under UK's obligations as…
በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል።
አርቲስት ሹክሪ ጀማል "ቄሮ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላለፉት አምስት ቀናት ሌት ተቀን ሠላማዊ ሠልፍ እያደረገ ነው።