የኢትዮጵያ የሃገራዊ የውይይት መድረክ ግምገማ
መግቢያ ሃገራዊ የውይይት /National Dialogue/ መድረክ በተለያዩሃገራት ተከናውኗል ነገር ግን ውጤታማ የሆነው እፍኝበማይሞሉ አገራት ነው። ለምሳሌ ያህል በሩዋንዳ “በሁቱና ቱትሲ” የዘር ጭፍጨፋ ፣በሳውዝ አፍሪካ” አፓርታይድ አገዛዝንና ኤንሲ/ANC/” ፣ ላይቤሪያ ፣ በኬኒያው የምርጫ ወቅት የተነሳው ግጭትወ.ዘ.ተ. የተከወኑ አገራዊ ምክክሮች /Public Dialogues/በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። ከላይ ከጠቀስኳቸው የምክክር መድረኮች የተዋጣለትና በስኬት የተጠናቀቀው የሩዋንዳው “ቱትሲና...

Ethiopia’s National Dialogue
የደም ዋጋ የተከፈለበት የአማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል እና «ጽምዶ»፦ ወጥመድ ወይስ ስትራቴጂያዊ አጋርነት?
The Alms and the Algorithm
The Genetic Architecture of Adaptations to High Altitude in Ethiopia: The Amhara People as a Case Study