Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

ሰበር ዜና

ማኅበረ ቅዱሳን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት

የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ሰበር ዜና በሚል ባሰራጨው ዘገባ ምክንያት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ጊዜያዊ እግድ ጣለበት። ባለስልጣኑ እግዱን የጣለው፣ ጣቢያው “ሰበር ዚና” ያሰራጨው ዜና፣ ከሐይማኖት…

”ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል” ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ

“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል እኔ ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ ጨርቆስ በኢሕአዴግ ትግል ከተራ ታጋይነት ጀምሮ እስከ ከፍለ ጦር ድረስ በመምራት ለድል አብቅቻለሁ! በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትም የክ/ጦር አዛዥ ሆኞ በወጊያው…

“ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን”

የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት “ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን” ሲል አሳሰበ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከነገ ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄደውን ርክበ ካህናትና የጳጳሳት ሹመት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶሱ…

በአፋር ክልል በገቢ ረሱ የሓንሩካ ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡመር ለማ ማን ገደላቸውን?

ከቀናት በፊት የብልፅግና ፓርቲ የወረዳ አመራር በተገደሉበት ወቅት #ወንድማቸውን ጨምሮ ሌሎችም የመኪና አሽከርካሪዎች መገደላቸውን አንድ ቃላቸውን ለቪኦኤ ሬድዮ የሰጡ የከባድ መኪና አሽከርካሪ ተናግረዋል። ከቀናት በፊት ከአዳማ ወደ አዋሽ በሚወስደው መንገድ ላይ በተከፈተ ተኩስ በአፋር ክልል በገቢ ረሱ የሓንሩካ ወረዳ የብልፅግና…

ዶ/ር ዳንኤል የሚዲያ ባለሙያዎችን ማዋከቡ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ገለፁ።

የሚዲያ ባለሙያዎችን ማዋከቡ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ የሚዲያ ባለሙያዎችን ማዋከቡ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ገለጹ፡፡ ዶ/ር ዳንኤል ይህን ያሉት በትናንትናው ዕለት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ31ኛው የተከበረውን የፕሬስ ነጻነት አስመለክቶ በኢትዮጵያ መገናኛ…

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ።

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ። በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለማርያም መለሰ (ዶ/ር) በጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ሐምሌ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሰላም ጥሪ አቅርቧል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ተከታዩን የሰላም ጥሪ አቅርቧል ፦ 1. ሦስቱ የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳትን በተመለከተ በስምምነቱ መሠረት ወደ ጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ መጥተው በበዓታቸው ተወስነው እየኖሩ ስለሆነ ደመወዛቸው እንዲከፈላቸው እንዲደረግ፣ 2. ሃያ አምስቱን ግለሰቦችን በሚመለከት…

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥ በሶማሌ ክልል ከሚገኙ 11 ዞኖች ውስጥ በዘጠኙ ላይ የተከሰተው ድርቅ በሰዎች እና እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው፡፡ አሁን…

ሰበር ዜና

በተራዘመ ድርቅ በቦረና ዞን በርካታ የቤት እንስሳት አልቀው የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎችም እሞት አፋፍ ደርሰዋል።

” የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎች ከድርቁ ጋር በተያያዘ መሞት ጀምረዋል ” – የተልተሌ አርሶ አደር ” በርሃብ ምክንያት የሞተ ሰው የለም ” – ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በቦረና ዞን በድርቁ ምክንያት ሰዎች በምግብ አጦት ሰውነታቸው እየተጎዳ ቢሆን ” በርሃብ ምክንያት የሞተ…

የመንግስት አካላት ሕግ ሲጣስ የሕግ አፍራሾች ተባባሪ ሆነው በመገኘታቸው እጅግ አሳፋሪ እና አንገት የሚያስደፋ ድርጊት ነው ብላለች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፤ መንግስት ” በሃይማኖት መካከል ጣልቃ አልገባም “/” ገለልተኛ ነኝ ” የሚሉ ንግግሮችን እና ሃሳቦችን ቢያራምድም መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን ከዚህ ፍፁም ተቃራኒ መሆኑን እየገለፀች ትገኛለች። ቤተክርስቲያን ህገወጥ ናቸው ብላ ያወገዘቻቸው አካላት የመንግስትን የፀጥታ አካላትን ሽፋን…