በተራዘመ ድርቅ በቦረና ዞን በርካታ የቤት እንስሳት አልቀው የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎችም እሞት አፋፍ ደርሰዋል።
" የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎች ከድርቁ ጋር በተያያዘ መሞት ጀምረዋል " - የተልተሌ አርሶ አደር " በርሃብ ምክንያት የሞተ ሰው...
" የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎች ከድርቁ ጋር በተያያዘ መሞት ጀምረዋል " - የተልተሌ አርሶ አደር " በርሃብ ምክንያት የሞተ ሰው...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፤ መንግስት " በሃይማኖት መካከል ጣልቃ አልገባም "/" ገለልተኛ ነኝ " የሚሉ ንግግሮችን እና ሃሳቦችን ቢያራምድም መሬት...
በዐራት ወጣቶች ላይም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል ቅዳሜ ጥር 27 ቀን 2015 በሻሸመኔ ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን፤ "በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ...
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው ማክሰኞ ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ...
ኢዜማ የፓርቲዉ አባል የሆኑት ተስፋዬ ታደሰ ከመንግስት ሹመት በመቀበላቸዉ ከፓርቲው አባልነት መሰረዛቸውን አስታወቀ ሰኞ ጥር 22 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ)...
/የኤዎስጣቴዎስ/ የአራርሳ ዝሙት "…ይሄ ሰሞኑን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ደባ ከፈጸሙ 3 የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳት ከአሁኑ አቶዎች መካከል አንዱ በሆነው በ“አቡነ”...
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520...
ከደቡብ አፍሪካው የሰላም ስምምነት መልስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በአዲስ አበባ የሰላም ሂደቱ፣ ውጤት እና አንድምታው ላይ ውይይት ተካሂዷል።...
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ይፋዊ የተረጋገጠ የፌስቡክ ገፅ ላይ የተጋራው የአንድ ግለሰብ አካውንት መልዕክት በበርካቶች ዘንድ ውግዘት ያደረሰ ሲሆን የአውሮፓ ህብረት...