ኢትዮጵያ

በፋሺስታዊው የኦሮሙማው ጸረ አማራ ቡድን የዘር ማጥፋት ጦርነት ታውጆበት ያለን ሕዝብ ድምጽ እንሁን።

የሎንዶን ፋኖዎች የፋሺስቱን ምስለኔ ሲያጋልጡ። የርሱም ምላሽ እናትህን ል… በፋሺስታዊው የኦሮሙማው ጸረ አማራ ቡድን የዘር ማጥፋት ጦርነት ታውጆበት ያለን ሕዝብ...

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ የተሰረቁ የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ተመለሰ።

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ ተወስዶ የነበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ለኢትዮጵያ ተመለሰ። በ1860 ዓ.ም በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ...

የ መጨረሻ ግባችን የፖለቲካ ስልጣን ለመያዝ ነው።

"የፋኖ ትግል የመጨረሻ ግብ የፖለቲካ ስልጣን መያዝ ይሆናል ማለት ነው።" ፋኖ ሻለቃ አንተነህ ሻለቃ አንተነህ የፋኖ አማራ Fano Amhara የምኒሊክ...

“የአዲሱን ዓመት አቀባበል በተመለከተ የተዋህዶ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በፆም ፀሎት ተቀበሉት” የተዋሕዶ አባቶች መልክት።

መላው የኦርቶዶክስ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በቤተክርስቲያናቸው በጸሎት ፣ በምህላ፣ የቻለም ደግሞ በመጾም፣ እግዚአብሔርን በመመለመን እንዲቀለበሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...