ኢትዮጵያ

ኦሮሚያ ባንክ 1.58 ቢሊዮን የተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን አሳወቀ።

ኦሮሚያ ባንክ ከታክስ በኃላ ሪከርድ ሆኖ ተመዝግቧል ያለዉን 1.58 ቢሊዮን የተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን አሳወቀ ኦሮሚያ ባንክ ከታክስ በፊት የተገኘው ትርፍ...

18ኛው የብሄር ብሄርሰቦች ቀን በዓል ላይ የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስላቅ ንግርር ሲፈተሽ‼️

በጦርነት ላይ ያለውን የአማራን ህዝብ አሁናዊ ሁኔታን ቅንጣት ባልጠቀሰበት ደረጃ ተከበረ በተባለው 18ኛው የብሄር ብሄርሰቦች ቀን በዓል ላይ የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ...

በፋሺስታዊው የኦሮሙማው ጸረ አማራ ቡድን የዘር ማጥፋት ጦርነት ታውጆበት ያለን ሕዝብ ድምጽ እንሁን።

የሎንዶን ፋኖዎች የፋሺስቱን ምስለኔ ሲያጋልጡ። የርሱም ምላሽ እናትህን ል… በፋሺስታዊው የኦሮሙማው ጸረ አማራ ቡድን የዘር ማጥፋት ጦርነት ታውጆበት ያለን ሕዝብ...

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ የተሰረቁ የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ተመለሰ።

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ ተወስዶ የነበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ለኢትዮጵያ ተመለሰ። በ1860 ዓ.ም በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ...

የ መጨረሻ ግባችን የፖለቲካ ስልጣን ለመያዝ ነው።

"የፋኖ ትግል የመጨረሻ ግብ የፖለቲካ ስልጣን መያዝ ይሆናል ማለት ነው።" ፋኖ ሻለቃ አንተነህ ሻለቃ አንተነህ የፋኖ አማራ Fano Amhara የምኒሊክ...