ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) በዋስ ተፈትተዋል፡፡
ከድምፃዊ ሃጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ ከሰኔ 24 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ለ64 ቀናት በእስር ላይ የነበሩት ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) በዋስ ተፈትተዋል፡፡ በታሰሩበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እሥረኛ ማቆያ (በትውስት) ሆነው፣ ከሰብዓዊ መብት አያያዝ ጋር ቅሬታ ሲያቀርቡ ቆይተዋል፡፡ በተለይም በእስረኛ ማቆያ…