በ ኢትዮዽያ ውስጥ የሚገኙ 32 ባንኮች አጠቃላይ የሀብት መጠን ከአራት ትሪሊዮን ብር በላይ ደርሷል።
በሒሳብ ዓመቱ አጋማሽ የሁሉም ባንኮች የተቀማጭ ገንዘብ መጠን 2.9 ትሪሊዮን ብር መድረሱ ተመላከተ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ዘርፍ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ ባንኮች...
በሒሳብ ዓመቱ አጋማሽ የሁሉም ባንኮች የተቀማጭ ገንዘብ መጠን 2.9 ትሪሊዮን ብር መድረሱ ተመላከተ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ዘርፍ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ ባንኮች...
በአማራዎች ላይ የሚደርሰው ማሳደድ እና ግድያ ይቁም በሚል ሮም ጣሊያን ውስጥ እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠርር ነሐሴ 2023 በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የተደረገ...
ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ/ም በዎላይታ ዞን የድጋሜ ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ (ሪፈረንደም) ድምፅ አሰጣጥ እየተከነወነ ነው። - የመራጮች ምዝገባ እና...
The Ethiopian Human Rights Commission has called for an end to what it calls arising trend of enforced disappearances in...
የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ሰበር ዜና...
“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል እኔ ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ...
የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት “ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን” ሲል አሳሰበ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው...
ከቀናት በፊት የብልፅግና ፓርቲ የወረዳ አመራር በተገደሉበት ወቅት #ወንድማቸውን ጨምሮ ሌሎችም የመኪና አሽከርካሪዎች መገደላቸውን አንድ ቃላቸውን ለቪኦኤ ሬድዮ የሰጡ የከባድ...
የሚዲያ ባለሙያዎችን ማዋከቡ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ የሚዲያ ባለሙያዎችን ማዋከቡ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር...
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ። በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለማርያም መለሰ (ዶ/ር) በጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ...