Achamyeleh Tamiru

ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት

ተፃፈ በ አቻምየለው ታምሩ በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብልግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው!...

እነሆ ጀግና — የየካቲት 12ቱ ጸረ ፋሽስት ተጋድሎ መሪ ታላቁ አርበኛ ደጃዝማች ለጥ ይበሉ ገብሬ

የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በማርሻል ግራዚያኒ ላይ የተፈጸመው የቦንብ ጥቃትና የአርበኛነት ተጋድሎ ሲነሳ ቀድመው የሚታወሱት የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ተወላጆቹ...

አክሊሉ ሃብተ ወልድ እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም. በተካሄደው በፈረንሳይ ምርጫ የሰሩትን ታሪክ እ.ኤ.አ. በ2020 ዓ.ም. አሜሪካን አገር በሚካሄደው ምርጫ የሚደግም ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን?

አቻምየለህ ታምሩ የኢትዮጵያ አገልጋዩ ታላቁ አክሊሉ ሃብተ ወልድ ጸረ ኢትዮጵያ የነበረው የፈረንሳዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሙሴ ላቫል መንግሥት እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም....

የዐፄ ዳዊቷ በራራ፤ በደግማዊ ምኒልክ ዘመን እንደገና የታደሰችው አዲስ አበባ

የዐፄ ዳዊቷ በራራ፤ በደግማዊ ምኒልክ ዘመን እንደገና የታደሰችው አዲስ አበባ በወያኔና በኦነግ ዘመን በግማሽ ጠበበች እንጂ ፈጽሞ አልሰፋችም! ታከለ ኡማ...

የኢዜማ ጥናት. . . አህያውን ፈርቶ ዳውላውን. .

Achamyeleh Tamiru ኢዜማ በአምስት ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የተወስኑ ቦታዎች ላይ ብቻ ባካሄደው ጥናት ያገኘውን ውጤት ዛሬ ባሰራጭው ሪፖርት 213,900 ካሬ...