“ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን”
የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት “ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን” ሲል አሳሰበ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከነገ ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄደውን ርክበ ካህናትና የጳጳሳት ሹመት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶሱ…
ቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ ብፁዓን አባቶች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት እያካሔዱ ይገኛሉ።
ቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ ብፁዓን አባቶች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት እያካሔዱ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት አስቸኳይ ሰበር መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በየካቲት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው…
የአራርሳ ዝሙት እና የበቀል አመፁ
/የኤዎስጣቴዎስ/ የአራርሳ ዝሙት “…ይሄ ሰሞኑን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ደባ ከፈጸሙ 3 የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳት ከአሁኑ አቶዎች መካከል አንዱ በሆነው በ“አቡነ” ኤዎስጣቴዎስ አሁን አቶ አራርሳ ጉዳይ አንድ ዝሙት ነክ ደብዳቤ ሲዘዋወር ተመለከትኩኝ። ደብዳቤው የዛሬ 10 ዓመት ገደማ (April 9, 2013) በጊዜው…
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለ በዓለ ልደት ቃለ ቡራኬ አስተላለፉ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በዓለ ልደትን አስመልክተው ” የእንኳን አደረሳችሁ ” መልእክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ አንስተው አባታዊ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ቅዱስናታቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ ”…
በእንተ ነገረ ፓስተር ዮናታን
ባለፉት ቀናት ፓስተር ዮናታን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓተ እምነት (ዶግማ)፣ ቀኖና፣ ትውፊትና ታሪክን በሚያንቋሽሽ መልኩ የሰነዘራቸው እኩይ አስተምሕሮዎች መነጋገሪያ መሆናቸውን እየተመለከትን ነው። ለእነዚህ እኩይና ነገር ጫሪ ምልከታዎቹን በኹለት መንገድ መመልከትና መመከት ይቻላል። አንድም ከእምነት አንፃር አንድም ከምድራዊ ሕግጋት አንፃር።…
የ2014 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ መልዕክት ከአገረ አሜሪካ
የ2014 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት መልዕክት ከዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡በሀገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም ዙርያ የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ…